በምክክሩ የሴቶች ተሳትፎ ከ45 በመቶ በላይ እንዲሆን እየተሰራ ነው- ኮሚሽኑ

በምክክሩ የሴቶች ተሳትፎ ከ45 በመቶ በላይ እንዲሆን እየተሰራ ነው- ኮሚሽኑ ሰኔ 23/2017 ዓ.ም ኮሚሽኑ በሀገራዊ የምክክር ጉባኤው ከ45 በመቶ በላይ ሴቶች እንዲወከሉ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። ይህንንም ለማሳካት ከተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር በትብብር እየሠራ ነው ተብሏል። በምክክር ሂደት ሴቶችን ማሳተፍ የተሟሉ ማህበረሰባዊ መፍትሔዎችን ለማፍለቅ እንደሚያስችል ተገልጿል። ሴቶች የማህበረሰቡ ግማሽ በመሆናቸው በማንኛውም ሀገራዊ ጉዳይ […]