ለመመካከር ፈቅዶ የመቀመጥ ጠቀሜታዎች

ለመመካከር ፈቅዶ የመቀመጥ ጠቀሜታዎች ሰኔ 6/2017 ዓ.ም በዓለማችን ላይ የሚገኙ የተለያዩ ማህበረሰቦች በተለያዩ ግጭቶች ውስጥ እያለፉ ችግሮቻቸውንም በራሳቸው እየፈቱ አሁን ላሉበት የስልጣኔ ደረጃ ደርሰዋል፡፡ አብዛኛው አፍሪካዊ ማህበረሰብ ግጭቶችን የሚፈታበት መንገድ ተቀራራቢነት ቢኖረውም ሁሉንም ግን አንድ የሚያደርጋቸው አንድ ቁልፍ ድርጊት አለ፤ ለመነጋገር መቀመጥ፡፡ መቀመጥ ለሀገራዊ ምክክር፣ ለግጭት አፈታት እና ለሌሎች የሰላም ግንባታ ሂደቶች ምን ዓይነት በጎ […]