የፌደራል ተቋማትና ማህበራት የምክክር ምዕራፍ በይፋ ተጀመረ

የፌደራል ተቋማትና ማህበራት የምክክር ምዕራፍ በይፋ ተጀመረ ግንቦት 22/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የፌደራል ተቋማትና ማህበራት የምክክር ምዕራፍ ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ጀምሯል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ(ፕሮፌሰር) የጋራ እሴቶቻችንን የሚጎዱ የሀሳብ ልዩነቶችና አለመግባባቶች ጦር አማዘው ብዙ ዋጋ አስከፍለውናል ብለዋል። ዛሬ የተጀመረው የፌደራል ተቋማትና ማህበራት የምክክር መድረክ 14ኛ አጀንዳ የማሰባሰብ መድረክ […]