የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ብሔራዊ ጥቅም በሀገራዊ ምክክር ሂደት  

national interest

ብሔራዊ ጥቅም በሀገራዊ ምክክር ሂደት   የካቲት 24/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በተመሰረበት አዋጅ 1265/2014 ላይ ብሔራዊ ጥቅም ከኮሚሽኑ መርሆዎች አንዱ ተደረጎ ተደንግጓል፡፡ እዚህ ላይ የሀገራዊ ምክክር ሂደቶች እና ተጠባቂ ውጤቶች የአንድን ሀገር ብሔራዊ ጥቅም በምን መልኩ ሊያስጠብቁ እንደሚችሉ ጥያቄ ማንሳቱ ተገቢ ነው፡፡ ሀገራት በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ሲያልፉ ሊያሳኩ የሚሹት በተለያዩ ባለድርሻ አካላት መካከል […]