ኮሚሽኑ የፌደራል ባለድርሻ አካላት መድረክ ሊያካሂድ ነው

ኮሚሽኑ የፌዴራል ባለድርሻ አካላት በአጀንዳ ማሰባሰብ የሚሳተፉበትን መድረክ ለማዘጋጀት እየተሰናዳ ይገኛል፡፡ የካቲት 17/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በፌዴራል ደረጃ በምክክር ሂደቶች እንዲሳተፉ ከለያቸው ባለድርሻ አካላት አጀንዳ ለማሰባሰብ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደቱም ኮሚሽኑ በፌዴራል (በሀገር አቀፍ) ደረጃ ከሚገኙ ተቋማትና ማህበራት አጀንዳ የሚሰበስብ ሲሆን መርሃ-ግብሩም በአዲስ አበባ ከተማ በቅርቡ ይከናወናል፡፡ ኮሚሽኑ ከግንቦት 21/2017 ዓ.ም ጀምሮ […]