የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ሁለተኛ ቀኑን ያስቆጠረውና በኮሚሽኑ አስተባባሪነት በሶማሌ ክልል እየተካሄደ የሚገኘው የተወካዮች መረጣ ዛሬም ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ቀጥሎ ውሏል፡፡

በሶማሌ ክልል እየተካሄደ የሚገኘው የተወካዮች መረጣ 01

ሁለተኛ ቀኑን ያስቆጠረውና በኮሚሽኑ አስተባባሪነት በሶማሌ ክልል እየተካሄደ የሚገኘው የተወካዮች መረጣ ዛሬም ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ቀጥሎ ውሏል፡፡ በዛሬው መርሃ-ግብር በጅግጅጋ ከተማ በሶማሌ ክልል ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አዳራሽ ውስጥ የፋፈን ዞን የተወካዮች መረጣ በመከናወን ላይ ሲሆን በሂደቱም የሃሮራይስ ወረዳ፣ የቀብሪበያህ ከተማ አስተዳደር፣ የቀብሪበያህ ወረዳ እና የጎልጃኖ ወረዳዎች ተወካዮች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ በሌላ ከኩል በጎዴ ከተማ […]

ኮሚሽኑ በሶማሌ ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ተወካዮችን ከየማህበረሰብ ክፍሉ ማስመረጥ ጀመረ፡፡

ኮሚሽኑ በሶማሌ ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ተወካዮችን ከየማህበረሰብ ክፍሉ ማስመረጥ ጀመረ 01

ኮሚሽኑ በሶማሌ ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ተወካዮችን ከየማህበረሰብ ክፍሉ ማስመረጥ ጀመረ፡፡ ዛሬ ጥር 29 ቀን 2016 ዓ.ም በጅግጅጋ እና ጎዴ ከተሞች በትይዩ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የፋፈን ዞን እና የሸበሌ ዞን የተወካዮች መረጣ ከየወረዳው የተወከሉ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍል ተወካዮችን በማካተት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በጅግጅጋ ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የፋፈን ዞን የተወካዮች መረጣ ለሶስት ቀናት የሚቆይ […]

ኮሚሽኑ በአሜሪካ ምዕራባዊ ክፍል ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ጥር 25 ቀን 2016 ዓ. ም የበይነ-መረብ ስብሰባ አደረገ፡፡

ኮሚሽኑ በአሜሪካ ምዕራባዊ ክፍል ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ጥር 25 ቀን 2016 ዓ. ም የበይነ መረብ ስብሰባ አደረገ፡ 01

ኮሚሽኑ በአሜሪካ ምዕራባዊ ክፍል ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ጥር 25 ቀን 2016 ዓ. ም የበይነ-መረብ ስብሰባ አደረገ፡፡ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2፡00 ላይ ተጀምሮ ከሦስት ሰዓታት በላይ የቆየው ይህ ስብሰባ ለውይይት ጋባዥ የሆኑ የተለያዩ ገላፃዎች እና ማብራሪያዎች ቀርበውበታል፡፡ በመድረኩ ላይ ኮሚሽኑ ራሱን በማስተዋወቅ ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክር […]

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ተወካዮችን ከዛሬ ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከየማህበረሰብ ክፍሉ እንዲመረጡ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን በአጀንዳ ማሰባሰብ 01

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ተወካዮችን ከዛሬ ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከየማህበረሰብ ክፍሉ እንዲመረጡ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በወራቤ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው ይህ መርሐ-ግብር ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን 10 ወረዳዎችንና 5 የከተማ አስተዳደሮችን የሂደቱ አካል በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደቱም ከ1500 በላይ ተሳታፊዎች ወረዳዎቻቸውን […]