የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

ባንመካከርስ?

img 20251022 173843 529

ባንመካከርስ?
መጋቢት 9/2018 ዓ.ም
👉 የሃሳብ ልዩነቶቻችን ላለመግባባት ምንጭ በመሆን ሀገር አፍራሽ ለሆኑ መከፋፈሎች ይዳርጉናል፤
👉 በተለያዩ አጋጣሚዎች የተፈጠሩ ቅራኔዎች ሳይፈቱ እየገነገኑ በመሄድ በግጭት አዙሪት ውስጥ እንድንቀጥል ያደርጉናል፤
👉 በየጊዜው አውዳሚ የሆኑ ጦርነቶች እያጋጠሙ በሀገር እና በሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስ ምክንያት ይሆናሉ፤
👉 በህዝብና በህዝብ መካከል እንዲሁም በህዝብና በመንግስት መካከል አለመግባባት ነግሶ ይዘልቃል፣ ይህም ለሀገር እድገት ጠንቅ ሆኖ ይቀጥላል፡፡
👉👉በመሆኑም እየተካሄደ ባለው ምክክር በንቃት በመሳተፍ እድሉን እንጠቀም!
#nationaldialogue
#ethiopiannationaldialogue
#dialogue
#ሀገራዊምክክር
#የኢትዮጵያሀገራዊምክክር