የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ የቀረበ የምክክር ተሳትፎ ጥሪ

ብብ
በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ የቀረበ የምክክር ተሳትፎ ጥሪ
ነሀሴ 19/2017 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኦገስት 30 ወይም ነሀሴ 24/2017 ዓ.ም በዋሺንግተን ዲሲ ሰዓት አቆጣጠር ከ9:0AM- 3:30PM የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ ያካሂዳል።
ቦታ-WATER GATE HOTEL
በሰሜን አሜሪካ እና በአካባቢው የምትገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንድትገኙ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ ያቀርብላችኋል።