የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

መርሃግብሩ በሀይማኖት አባቶች ፀሎትና ተጀምሯል

screenshot 2025 08 30 115611 ቅዳ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ ተጀመረ፡፡

መርሃግብሩ በሀይማኖት አባቶች ፀሎትና ተጀምሯል፡፡

ነሀሴ 24/2017 ዓ.ም

ከታች ያለውን የዙም ሊንክ በመጫን ዝግጅቱን በቀጥታ ይከታተሉ
Join Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/81345956999…
Meeting ID: 813 4595 6999
Passcode: 344700

One tap mobile
+13017158592,,81345956999#,,,,*344700# US (Washington DC)
+13092053325,,81345956999#,,,,*344700# US
Join instructions
https://us02web.zoom.us/meetings/81345956999/invitations…